quotes.welkessa.com
Law of Attraction Quotes Archives - Welkessa Quotes
http://quotes.welkessa.com/law-of-attraction-quotes
Law of Attraction Quotes. The force of attraction in gravity holds you and every person, animal, plant, and mineral on earth. The force of attraction can be seen in all of nature from a flower attracting bees or a seed attracting nutrients from the soil, to every living creature being attracted to its own species. The force of attraction is the force of love! Middot; 2016 Welkessa Quotes. Middot; Developed by Welkessa Web Development.
quotes.welkessa.com
- Welkessa Quotes
http://quotes.welkessa.com/quotes-1818
You know for me when I promise something I want to deliver. If you don’t, you have to disappear. Middot; 2016 Welkessa Quotes. Middot; Developed by Welkessa Web Development.
amharic.welkessa.com
January 12, 2017 - Welkessa አማርኛ
http://amharic.welkessa.com/2017/01/12
Daily Archives: January 12, 2017. በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ኦሬንጅ ካውንቲ ነዋሪ የሆነው የሰባት አመት ህፃን የመቦረቂያ ጊዜውን በበጎ ተግባር እያሳለፈ ነው ሪያን ሂክማን የተባለው ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብት በመቀየር ላይ ይገኛል ተብሏል ህፃኑ ስራ ፈጣሪ በሶስት አመቱ በመኖሪያ አካባቢያቸው የሚገኝ የቆሻሻ በድጋሚ ጥቅም ላይ ማዋያ ማዕከልን ከአባቱ ጋር ከጎበኘ በኋላ ነው ይህን ቢዝነስ ለምን እኔስ አልሰማራበትን የሚል ሀሳብ ያቃጨለበት. የ7 አመቱ ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር ተጠምዷል. January 12, 2017. የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የእጅ ፅሁፋቸው የማይነበብ ሀኪሞች በህግ እንደሚጠየቁ ገለፀ. January 12, 2017. የ92 አመቷ አዛውንት ልጃቸው ለአመታት በጠባብ ክፍል ቆልፎ አስቀምጧቸው ተገኙ. January 12, 2017. Middot; 2017 Welkessa አማርኛ.
amharic.welkessa.com
የዓለም ረጅሙ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ - Welkessa አማርኛ
http://amharic.welkessa.com/የዓለም-ረጅሙ-ድልድይ-ለትራፊክ-ክፍት-ሆነ
የዓለም ረጅሙ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ. የዓለም ረጅሙ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ. January 3, 2017. አዲስ አበባ ታህሳስ 25 2009-በቻይና የተሰራው የዓለም ረጅሙ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ. በዓለም ዘመናዊና ረጅሙ ድልድይ በ146 7 ሚሊዮን ዶላር የተገነባ ነው. ግንባታው ለማጠናቀቅ ሶስት ዓመታትን የፈጀ ሲሆን ቢፓንጂያንግ የተሰኘው ይህ በእርዝመቱ ግዙፍ ድልድይ በደቡባዊ ቻይና አካባቢ የሚገኝ ነው. ከመሬት 565 ሜትር ርዝመት ያለው ድልድዩ በረጅምነቱ ተይዞ ከነበረው ከለንደኑ ሻርድ ድልድይ በእጥፍ ይረዝማል. የፈረንሳዩ ሚላው ቪያደክት በትልቅነቱ የተመዘገበ ሲሆን ይህ የቻይናው ድልድይ ግን በርዝመቱ በዓለም የመጀመሪያው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል. ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን ይጎብኙ. Leave a comment Cancel reply. Notify me of new posts by email.
amharic.welkessa.com
የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የእጅ ፅሁፋቸው የማይነበብ ሀኪሞች በህግ እንደሚጠየቁ ገለፀ - Welkessa አማርኛ
http://amharic.welkessa.com/የባንግላዲሽ-ፍርድ-ቤት-የእጅ-ፅሁፋቸው-የ
የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የእጅ ፅሁፋቸው የማይነበብ ሀኪሞች በህግ እንደሚጠየቁ ገለፀ. የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የእጅ ፅሁፋቸው የማይነበብ ሀኪሞች በህግ እንደሚጠየቁ ገለፀ. January 12, 2017. አዲስ አበባ ጥር 4 2009 በአለም አቀፍ ደረጃ ሀኪሞች በእጅ ፅሁፋቸው አይነበቤነት ይታወቃሉ. ደግነቱ ፅሁፋቸው ውስብስብ ቢሆንም የሙያ አጋሮቻቸው ብዙ ጊዜ ይረዱታል. አንዳንዴ ግን የፅሁፋቸው ያለመነበብ አለመግባባትን ሲፈጥር ይስተዋላል. ሆዱን ታሞ ሆስፒታል የሄደ ሰው ቅጥልጥል የእጅ ፅሁፍ ባለው ሀኪም ከህመሙ የሚገላግል መድሃኒት ቢታዘዝለትና ይህንኑ አይነበቤ ፅሁፍ የተመለከተው የመድሃኒት ቀማሚ እና ሻጭ ለወባ በሽታ የሚሆን መድሀኒት ነው የታዘዘለት በሚል ሌላ መድሃኒት ቢሰጠው ችግር መፈጠሩ አይቀሬ ነው. ይህ የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት ውሳኔ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተወድሷል. ያም ሆነ ይህ በአ...
amharic.welkessa.com
የ7 አመቱ ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር ተጠምዷል - Welkessa አማርኛ
http://amharic.welkessa.com/የ7-አመቱ-ህፃን-ቆሻሻን-ወደ-ሀብትነት-በመቀ
የ7 አመቱ ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር ተጠምዷል. የ7 አመቱ ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር ተጠምዷል. January 12, 2017. አዲስ አበባ ጥር 4 2009 በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ኦሬንጅ ካውንቲ ነዋሪ የሆነው የሰባት አመት ህፃን የመቦረቂያ ጊዜውን በበጎ ተግባር እያሳለፈ ነው. ሪያን ሂክማን የተባለው ህፃን ቆሻሻን ወደ ሀብት በመቀየር ላይ ይገኛል ተብሏል. ህፃኑ ስራ ፈጣሪ በሶስት አመቱ በመኖሪያ አካባቢያቸው የሚገኝ የቆሻሻ በድጋሚ ጥቅም ላይ ማዋያ ማዕከልን ከአባቱ ጋር ከጎበኘ በኋላ ነው ይህን ቢዝነስ ለምን እኔስ አልሰማራበትን የሚል ሀሳብ ያቃጨለበት. የሪያን አባት ዳሚዮን ሂክማን ካፒስትራኖ ለተባለ ጋዜጣ እንደተናገሩት ህፃኑ ማዕከሉን በጎበኘ ማግስት ከቤት እና ከጎረቤት ጥቅም ላይ ውለው የሚጣሉ ፕላስቲክ የውሃ ጠርሙሶችን ማሰባሰብ ይጀምራል. ህብረተሰቡ “ኤክስል ...
entertainment.welkessa.com
Funny Archives - Welkessa Entertainment-The Rising Ethiopian Online Media
http://entertainment.welkessa.com/funny
Very Funny Ethiopian Comedy by Mekonen Leake. You Shoud be Careless to pass this time. GoPro VR- Feel Le Tour de France 2016. Very Funny Ethiopian Comedy by Mekonen Leake. Amayzing Love Story: You should Listen! Amayzing Love Story: You should Listen! Sister: Pease lell me the fact before married? Sister: Pease lell me the fact before married? Robel kiros and seifu fantahun Funny Moments. Robel kiros and seifu fantahun Funny Moments. Ethiopian Celebrities And Their Families. Ayda Yemane’s Amazing L...
jobs.welkessa.com
Information Systems Officer - Welkessa Jobs
http://jobs.welkessa.com/information-systems-officer-2
Search Jobs in Ethiopia. Search Jobs in Ethiopia. Senior Risk and Compliance Officer. Manager, Engineering Department. International Business Development Officer. Officer/Executive – Finance/Accounts. Assistant M & E Officer. Manager, Engineering Department. Trainee Aircraft Mechanic (Bahirdar). Posting Title: Information Systems Officer, P3. Job Code Title: Information Systems Officer. Department/ Office: Economic Commission for Africa. Duty Station: Addis Ababa. Org Setting and Reporting. This position...
SOCIAL ENGAGEMENT